@ethioleboled · 2.3K subscribers
📚📚እንኳን በደህና መጡ📖📗🧾 ➥ እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የ አማርኛ እና እንጊሊዘኛ ..... መፅሀፍትን በ 📙 Pdf እና ትረካዎችን እና ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮችን ያገኛሉ። 📖 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️ B-) :-መረዳዳት ቢኖር ሁሉም ቢተባበር 100K ይደርስ ነበር ። For any comment @Meki3
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethioleboledIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 14, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 29, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
❤️ያልተነገረ ፍቅር ❤️ ❤️ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ❤️ ✍ፊደል ክፍል3⃣1⃣ ....... ወደሷ ስዞር በዝምታ ተመለከተችኝ ይቅርታ እንደምታስቢው አይደለም አልኳት ወደሷ እየቀረብኩ ። ሂዳ ተከተላት " አለችኝ አንድ እርምጃ ወደዃላ እየሸሸች ። ይቅርታ የራሴ ጥፋት ነው እንድትጎዳ ስለማልፈልግ ብቻ ነው ብዬ ላስረዳት ሞከርኩ ። ለምን ትጎዳለች ራሱን የሚጠብቅ ኩል የሆነ ባል የሚያከብራት ሰው አላት ለምን ትጎዳለች ??" አለችኝ…
❤️ያልተነገረ ፍቅር ❤️ ❤️ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ❤️ ✍ፊደል ክፍል3⃣0⃣ ..........ስትመጣ አየዋት ። በሰአቱ ሳናስበው ከልዕልና ጋር ተቀራርበን ነበር ።ከቤቱ ስንወጣ ራሱ እየተሳሳቅን ነበር ። እና ፊት ለፊቴ እሷን ሳያት ያገጠጠው ጥርሴ ባንዴ ሽሽግ አለ ። ፊት ለፊት ስንገጣጠም የማያ ፊት ላይ ያየሁት ድንጋጤና የመሰበር ስሜት አስተውዬዋለሁ ። ከእኔ በላይ ደግሞ ልዕልናን በሆነ አስተያየት ተመለከተቻት !!!…
❤️ያልተነገረ ፍቅር ❤️ ❤️ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ❤️ ✍ፊደል ክፍል 2⃣9⃣ ..........ያሳየችው ፊት ደስ አይልም ነበር!!! ደስ የሚለው እኔም አፀፋውን እየመለስኩ ፊቴን ከሷ በላይ ከስክሼ ምነው ልዕልና ? አልኳት ። ዞር ብላ አባቷን ተመለከተችና " አይ ገርሞኝ ነው " ብላ በቅጡም ሳትጨርስ ለምን ? ብዬ ቆሌዋን ገፍፈኳት !!!አይይይይ....." ብላ ነገሩን አረዘመችው ። በጣም ንዴት ላይ መሆኔን የተመለከተው…
❤️ያልተነገረ ፍቅር ❤️ ❤️ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ❤️ ✍ፊደል ክፍል 2⃣8⃣ እኔ ግን እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም !!! ይልቁንም መድሀኒት ያጣ እብድ መሠልኩ እሷ ገና ከኔ ከመራቋ መታመም ጀመርኩኝ ። ቀኑም እየመሸ ነበር !! አልዋሻችሁም ከየት እንደሚመጣ እንኳን ሳላውቀው እንባዬ ዝም ብሎ መፍሰስ ጀምሯል ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ አደርኩ እናቴም ከእኔ እኩል ስታለቅስና ስትጨነቅ አደረች ሰካራሙ አባቴ ብሩ አላለቀችበትም መሠለ…