@Eslamicbooks1224 · 6.8K subscribers
إقرا
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Eslamicbooks1224Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 30, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 5, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
📚 ርዕስ፦ ኢስላም እና የምዕራባውያን ግንዛቤ ✍️ ፀሀፊ፦ መሐኑር ሙሀመድ 📜የገፅ ብዛት፦54 ማጋራት ሰደቃ ነው!! @Eslamicbooks1224
ርዕስ: ነብዩ ሙሐመድ የእዝነቱ ነብይ ደራሲ: ኡስማን ኑሪ ቶፕባሽ ተርጓሚ: ሙኒራ አልመናን ማጋራት ሰደቃ ነው!! @Eslamicbooks1224
📓 ርዕስ፦ ቢስሚከ ነህያ ✍️ ፀሃፊ፦ ዶ/ር ዐምር ኻሊድ 📜ትርጉም፦ ሙሀመድ ሰዒድ ዘውግ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት(አስማእ ወሲፋት) ማጋራት ሰደቃ ነው!! @Eslamicbooks1224
[media, no text]
ሰሞኑን አላህ ካለ የሚለቀቁ መፅሐፍት!! እስኪ ይለቀቅ የምትሉ ❤️
አንድ ደብተር ለአንድ የቲም ! "እኔና የቲምን የሚንከባከብ ሰው በጀነት ውስጥ ጎን ለጎን ነን::" - ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባለፈው አመት በዚሁ ወቅት በዚሁ ቤት "አንድ ደብተር ለአንድ የቲም!" በሚል መሪ ቃል በመረባረብ በወሎ ወግዲ ለሚገኙ 208 ችግረኛ ተማሪዎች ደብተር እና 11 ተማሪዎች ደግሞ ዩኒፎርም መስጠት ተችሎ ነበር። ይህ መሆኑም የብዙ እናቶችን ጭንቀት ከማቃለሉ ባሻገር በዚሁ ምክንያት ከትምህርት ወደሗላ ሊሉ የነበሩ ልጆችን እንዲማሩ …