@AsaphTube · 597 subscribers
Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AsaphTubeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 7, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አላደግንም ከፍ ባለ አንደበት ሙቀት ለመጎተት ዝም ባለ አንደበት ኋላ ለመተቸት ስታወራ ጻድቅ ዝም ስትል በደለኛ እኔ ነኝ አዋቅ እነው ያንተ ዳኛ አላደግን ገና እየጋትን ወተት ፈራጅ በዝቷልና መማር ቀሬ ከእውነት እኔ ያንተ አንተ ትብስ ሆኗል የኛ ኑሮ ሰውን ማየት ሆኖበታል ክርስቲያን ዘንድሮ እግር አውጭኝ ይላላ ከዝግታ አለም ቶሎ ሙቀት እንጅ የሰከነ የለም ጆሮ ዳባ ብለን ሥር ለሚገነባ ጆሮ ተክለን ሰማን ውስጥ ለማይገባ ቆንጆ ተረት ሳቅ ከደራበት ሙቀት እስከ ማታ ለ…
.....መለኮታዊ ምስጢር...... ሰሞኑን በዚህ ስነ-መለኮታዊ ትምህርት እንቃኛለን የማይመረመረው መለኮታዊ ምስጢር ካሉ ምስጢራት ሁሉ በላይ ረቂቅና በሰው ልጅ አእምሮ ተመራምሮ የማይደረስበት ታላቅ ምስጢር ቢኖር ምስጢረሥላሴ ነው። ሚስጢር መባሉም በአመክንዮ (Logic) ብቻ ሊፈታ ስለማይችልና በእምነት የሚቀበሉት የፈጣሪ መገለጥ በመሆኑ ነው። “ሦስት ሲሆኑ አንድ፣ አንድ ሲሆኑ ሦስት” የመሆናቸው ምስጢር መለኮታዊ ተፈጥሮአቸው ከፍጡራን አእምሮ በላይ መሆኑ…
Last part እግዚአብሔርን ቀዳሚ ማረግ አንድን ሰው ባወቅነው መጠን የበለጠ እንደምንወደው እና ያ ሰው የሚፈልገውን ነገር ለማድረግ እንደምንተጋ ሁሉ፤ እግዚአብሔርን በባህሪውና በማንነቱ ይበልጥ እያወቅነው ስንመጣ በህይወታችን የሚገባውን ቀዳሚነት እንገነዘባለን፡፡ እግዚአብሔርን በህይወታችን ቀዳሚ ማድረግ ማለት ፦እራስን ለእርሱ ማስገዛት እና በእያንዳንዱ ሁኔታዎች ውሰጥ እንደ ሃሳቡ እና እንደ ፈቃዱ መኖር ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ እግዚአብሔርን እንደ አምላክነ…
Part 3 ምናልባት አንድ ልዩ ምሳሌ ልዩነቱን እንድንረዳ ያስችለናል፡፡ አንድ ባል ሌላ ወንድ ሚስቱን ልክ ባልሆነ መንገድ እንደወደዳት ካወቀ ለመቅናት መብት አለው፤ ይህ ዓይነቱ ቅንዓት ኃጢአት አይደለም፤ ይልቁንም ሙሉ በሙሉ ተገቢ ነው፡፡ አምላክ ለአንተ ነው ባለው ነገር መቅናት ተገቢ ነው፡፡ በገላትያ 5፡20 ላይ እንዳለው “ቅናት” የእኛ ያልሆነውን ነገር መፈለግ መመኘት ነው፡፡ አምልኮ፣ ምስጋና፣ ክብር እና ውዳሴ የእርሱ ብቻ ነው ምክንያቱም እርሱ አምላክ ስለሆነ፡…