አላደግንም ከፍ ባለ አንደበት ሙቀት ለመጎተት ዝም ባለ አንደበት ኋላ ለመተቸት ስታወራ ጻድቅ ዝም ስትል… — አሳፍ Tube — TG.ME

አላደግንም ከፍ ባለ አንደበት ሙቀት ለመጎተት ዝም ባለ አንደበት ኋላ ለመተቸት ስታወራ ጻድቅ ዝም ስትል በደለኛ እኔ ነኝ አዋቅ እነው ያንተ ዳኛ አላደግን ገና እየጋትን ወተት ፈራጅ በዝቷልና መማር ቀሬ ከእውነት እኔ ያንተ አንተ ትብስ ሆኗል የኛ ኑሮ ሰውን ማየት ሆኖበታል ክርስቲያን ዘንድሮ እግር አውጭኝ ይላላ ከዝግታ አለም ቶሎ ሙቀት እንጅ የሰከነ የለም ጆሮ ዳባ ብለን ሥር ለሚገነባ ጆሮ ተክለን ሰማን ውስጥ ለማይገባ ቆንጆ ተረት ሳቅ ከደራበት ሙቀት እስከ ማታ ለአፍታ ካየለበት የመጣ ስመስለን ሰማይ ተጠግቶ ጎትት እንላለን ትርጉም ተዘንግቶ ሰማይ ርቆ አያቅም እኛ ርቀን እንጅ በደጃችን ቆመን አለን ሄደን ከእርሱ ደጅ sʜᴀʀᴇ   ◈sʜᴀʀᴇ  ◈sʜᴀʀᴇ ◈telegram    Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube

❤7👏1
August 1, 2026 101