አይገርምም? እኛን ሲወደን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ ከአምላክነቱ ወረዶ የባርያን መልክ ይዞ ሰው ሆኖ ያልተገባውን መከራ ቀምሶ አምላክ ሆኖ እንኳ በፍርሀት ሲጣጣር ወዙ እንደ ደም ነጠብጣብ ሲወርድ... እኛን ለማዳን የተጓዘው የፍቅር ጉዞ እንዴት ይረሳል? ፍቅር ለካ እንዲህ ነው🤔 እውነትም እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደን ነው። #ኢየሱስ😭 sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ ◈telegram Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube
2July 7, 2026 103