ቶሎ ሽሹ 🏇🏻" እግዚአብሔር የሌለበት ቦታ ላይ ፈጽሞ እንዳትቆዩ፤ እግዚአብሔር ማይከብርበት ቦታ ላይ ፈጽሞ… — አሳፍ Tube — TG.ME

"ቶሎ ሽሹ 🏇🏻" እግዚአብሔር የሌለበት ቦታ ላይ ፈጽሞ እንዳትቆዩ፤ እግዚአብሔር ማይከብርበት ቦታ ላይ ፈጽሞ አትክረሙ ወዲያው ጥፍት፤ ሽፍት በሉ፤ የእግዚአብሔር ጠረን የሌለበት ቦታ ላይ፤ እግዚአብሔር ፈገግ ብሎ ያልተስማማበት ቦታ ላይ ፈጽሞ አትክረሙ። ምክንያቱም መጨረሻው ሞት ነውና እግዚአብሔር ያልወደደው ቦታ መጨረሻው ጥፋት ነው፤ ችግር ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቦታ ማለትም እግዚአብሔርን ደስ ሚያስኝ ቦታ ላይ ቆዩ ሰንብቱ!! እግዚአብሔር ጋር መሰንበት ይሁንልን🙏 Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube

❤4
July 6, 2026 144 1