መስሎት ተኝቶ ማደሩን ንገር ያሉት ወደጅ "ግንባታ ነው" አለ ለሚሰማ አድማጭ ዘበኛ መቅጠሩን ደጋግሞ ብናገር መስሎት በእርሱ አቅም ሰላም የሆነ ሀገር ንገሩለት ለዛ ለሚመካ ለሚዳክር ተላላ አንደበት ሰማይ ነው ነብሱ ግን ጎስቋላ ዘንግቶ እንዳይሞት ንገሩለት ቶሎ ተኝቶ መነሳት ታይቶበታል ቀሎ ሰው በሚሞትበት በሚበላው መብል መኖር በምህረቱ ነው ወዳጄ አታቅልል Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube
2July 6, 2026 1.1K 1