ገና ደካሞች በነበርንበት ጊዜ ክርስቶስ ለኅጢያተኞች ሞተ ይህም እግዚአብሔር ለመላለሙ ያለውን ፍቅር ያሳያል… — አሳፍ Tube — TG.ME

ገና ደካሞች በነበርንበት ጊዜ ክርስቶስ ለኅጢያተኞች ሞተ ይህም እግዚአብሔር ለመላለሙ ያለውን ፍቅር ያሳያል ስለ ቸር ሰው የሚሞት በጭንቅ ይገኝ ይሆናል፥ ስለ ኃጢያተኛው ይገኝ ይሆን? አዎ ተገኘ ! ክርስቶስ ኢየሱስ በታላቅ መውደዱ እስከ መስቀል ፍቅሩን ገልጧል። ለዚህ ፍቅር ምላሽ ትሰጡ ዘንድ እንጠይቃለን... “ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።”   — ሮሜ 5፥6 @Asaph1 sʜᴀʀᴇ   ◈sʜᴀʀᴇ  ◈sʜᴀʀᴇ ◈telegram    Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube

❤2
July 10, 2026 94 1