@Apostolic_Way · 3.7K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Apostolic_WayIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 8, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ወደ እኔ እንዳትመጣ እንቅፋት የሆነውን በላዬ እንዳትሰራ የከለከለህን ከቤቴ እንዳትገባ በደጅ ያቆመህን አይኔን የጋረደው እንዳላይ ክብርህን አንሳልኝ ከመንገዴ ይቅናልኝ አረማመዴ አታስቀረኝ ወደኃላ ተስፋም የለኝ ካንተ ሌላ የህይወት ውሃ ወንዝ ከሆዴ እንዳይፈልቅ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንዳህፍለቀለቅ መልካም ፍሬ መስሎኝ ያልኩበትን ችላ ጎትቶ ያስቀረኝን እሾህ አሜኬላ አንሳልኝ.. አንሳልኝ ለኣንተ ይቅናልኝ አቤቱ እየሱስ ሳላውቅ የሄድኩበት ስውር መቃብር ክፋት የሞ…
ዛፍ ቢቆረጥ ደግሞ እንዲያቆጠቁጥ ወደ ነበረበት ልምላሜ እንዲለወጥ ቅርንጫፉም እንዲያድግ ተስፋ አለው የውኃው ሽታ ስሩን ሲያገኘዉ የሰውም ህይወት እንዲህ ነው በመንፈስህ ነው የሚለመልመው የመንፈስህ ውኃ ሲያገኘው ከሞት ወደ ህይወት ፈጥኖ የሚመለሰው ደርቀው የነበሩ አጥንቶች በሙሉ ታላቅ ሰራዊት ሆነዋል መንፈስህን ሲሞሉ ተስፋ አለው መንፈስህ ሲያገኘው/4* 1. ውስጥን ዘልቆ አልፎ ነፍስን ይመርምር ከፍ እያለ ይውጣ ልኬቱ ይጨምር የህይወት ውኃ ይፍለቅ ይትረፍና ይለም…
ማልጄ እነሳለው የሱስን ላከብር ተለማምጃለው እኔስ በአምልኮ ድል በገናው ይደርደር ምስጋናው ይወራ እጁ ትመጣለች አሁን ድንቅን ልትሰራ ይነሳለት እልልታ ይውጣ እንጂ ወደላይ ሸለቆ ውሃ ይሞላል ደመናም ባይታይ ይሄማ በእግዛብሄር ሀይል እጅጉን ቀላል ነው ላሰማ የድል ዜማ ብቻ እንዲ ላምልከው ፩) ብቻ ላግኝ እንጂ በፊቱ ሞገስ የሱስ ይቀበለኝ ስሙን ስወድስ በምስጋና ጩህት በዜማ በአምልኮ አይቆምም ይፈርሳል ግንቡ የእያሪኮ እጅግ ታላቅ ድምፅ ብዙ ብዙ ምስጋና ይቀበል የኛ …
ከምለው በላይ ስራህ ገርሞኛል ከአሳቤም በላይ ለእኔ ሆኖብኛል ሌላ እነዲልመኝ በአንተ ተይዤ ኖራለሁ በቃ ፍቅርህን ብዬ ውዴ አንተን ብዬ ምስጋናዬ ፊትህ ይቅረብልኝ አምልኮዬ ማደርያህ ይድረስ የምስጋና የእልልታ ዜማዬ ያርግ ፊትህ ይድረስህ ጌታዬ 1. ከአንደበቴ በላይ የሆነው ስራህ ከቃላትም ከቁጥር አለፈ በረከትህ ፀጋህ መጎብኘትህ ለትውልዴ ለዘሬም ተረፈ ፍቅርህን ምህረትህን እያሰብኩ በላይ በላይ ምስጋናን ልጨምር አምልኮዬን ይዤ ልቅረብ እና በደስታ በፊትህ ልዘም…
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.