#በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሕብረት መዘምራ የማሸነፍ የብርታት ዓመት የሀዘን እንባ ሚታበስበት የተበሉ የጠፉ ቀናት ይመልሳል ኢየሱስ በቅናት ኢየሱስ ሲቆጣጠር ሲመልስ ምርኮዬን ጠላቴ ከእሩቅ ሆኖ ገና ያያል ድሌን የመቅበዝበዜን ወራት ኢየሱስ ከወሰደማ ካደረገው ዘመኔን የጣፋጭ የድል ዜማ የማይቋረጥ ክብር በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ህብረት መዘምራን ያልተገደበ ዜማ ሰማይ ሰማያትን ጥሶ ማደሪያው ዘልቆ ይሰማ ማደሪያው ዘልቆ ኦሆሆሆ ማደሪያው ዘልቆ ይሰማ https://t.me/Apostolic_Way
20
5
5February 13, 2025 3.5K 1 45