አትደክምም አታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም ለደካማው ሀይል ትሰጣለህ ታበረታዋለህ ከምንጊዜውም በላይ ሀይል ያስፈልገናል ጌታ(የሱስ) ሆይ 1) ድካም ቢሆን ወይ ብርታት መቆም አይችል በአንተ ፊት የቀደመው ክብር ይምጣ ከሸለቆ እንድንወጣ 2) ህይወት ሲሆን ብርቱ ሰልፍ ድምፅህን ሰምተን እንድናርፍ ሳንታክት ደግመን ደግመን ዝናብህን እንለምናለን ግሩም ሀይል *2 አሁንም ይሰራል *2
13
4August 3, 2025 3.2K 39