ይኳኳል በሬ 3x የመጎብኘቴ ቀኔ ነው ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ነው ዛሬ ዛሬ የምህረቴ ቀን ነው ዛሬ ዛሬ ዛሬ… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

ይኳኳል በሬ 3x የመጎብኘቴ ቀኔ ነው ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ነው ዛሬ ዛሬ የምህረቴ ቀን ነው ዛሬ ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ዛሬ2x ዛሬ የመጎብኘት ቀን ነው ዛሬ ዛሬ የመታየት ቀን ነው ዛሬ ዛሬ ዛሬ የመዳኔ ቀን ነው ዛሬ2x 1/ የተወደደቺው አሁን ነው ሰአቱ ሆሳዕና እያልኩ ላፈስ ልቤን  ፊቱ የምጎበኝበት ዛሬ የእኔ ቀን ነው ካልባረከኝ የሱስ አለቅህም ልለው ቤቱን ደመና ሲሞላው የአምላኬ ክብር ጸዳል ጨለማዬም ይበራል ሸክሜም ይወድቃል 2x 2/የሱስ በመንፈሱ በሚገኝበት ቀርቦ ህዝቡን ሀሉ በሚያጽናናበት እግሮቼ ቆመዋል በከበረው ስፍራ የምጎበኝበት ዛሬ ነው የእኔ ተራ ያልፋል 2x የናዝሬቱ የሱስ ያልፋል 2x  አይኖቼን ያበራል ያልፋል ×2  አሁን በዚህ ያልፋል ያልፋል 2x ክብሩ ያገኘኛል

❤6👏6
July 24, 2025 2.5K 32