መኖር(መሆን) እንዳለብኝ ላንተ ገና አልኖርኩምና(አልሆንኩምና) መስራት(መትጋት) እንዳለብኝ እንዲሁ… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

መኖር(መሆን) እንዳለብኝ ላንተ ገና አልኖርኩምና(አልሆንኩምና) መስራት(መትጋት) እንዳለብኝ እንዲሁ አልሰራሁምና(አልተጋሁምና) የኣባቶቼ እጥፍ መንፈስ በእኔ ላይ አርግና አነቃቃኝ ጌታዬ ሆይ ለክብርህ እንድቀና አንተ ፍቃደህ ሳለህ በእኔ ላይ መክበር ሳከናውን ልታይ ታላቁ ስራህን ወደሞት ሚነዱትን ለመልስ ልከህኝ የሱስ ሆይ ካሰብከኝ ዘንግቼው ስታየኝ ባለፉት ባሮችህ ፍፁም ደስ እንዳለህ ክብርህ ተጠብቆ እዚህ እንደደረሰ እኔ ተረከብኩት አዳኙን እውነት የት አድርሼው ይሆን የሱስ ያንን ቆይ ያገለግለኝ ዘንድ ህዝቤን ልቀቅ ያልከው ጠላቴን በሀይል እንዲያ የገሰፅከው ለክብርህ እንድቆም እንዳገለግልህ ነው ጌታዬ የሱስ ለኔ መሟገትህ ዛሬ አከናወንኩት ብዬ ማስቆጥረው በሰዎች አይን ሲታይ ተራራ ሚያህለው አሁን ግን በፊቴ አንሶ አየዋለው እንደልብህ መሻት ገና ሳልሰራው

❤21🔥2
July 31, 2025 2.3K 24