ሰማያትን በብልሀት ፈጥረሃል ምድርን በቃልህ አፅንተሀል ሁሉን በችሎታህ ፈጥረሃል ኢየሱስ አንተን ማን… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

ሰማያትን በብልሀት ፈጥረሃል ምድርን በቃልህ አፅንተሀል ሁሉን በችሎታህ ፈጥረሃል ኢየሱስ አንተን ማን ይመስልሀል አንተ (የሱስ ) ከሁሉ በላይ ነህ *4 የለም በሰማይ የለም የለም የለም በምድር የለም የለም የለም በባህር የለም የለም የለም በጥልቁ የለም የለም አንተን የሚመስል የለም

👍20❤5
July 21, 2025 2.6K 1 53