መንፈስህ አለኝ የሚያፅናናኝ ፀጋህ አለ ውስጤ የሚያበረታኝ ሀዘን አስረስቶ ደስታን የሚያስታጥቅ የማይቻለውን… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

መንፈስህ አለኝ የሚያፅናናኝ ፀጋህ አለ ውስጤ የሚያበረታኝ ሀዘን አስረስቶ ደስታን የሚያስታጥቅ የማይቻለውን ችሎ የሚያሻግር     ፀጋህ አለኝ የሚያግዘኝ የሚያበረታኝ መንፈስህ አለኝ ተስፋዬን የማይበት ፀጋህ አለ ውስጤ አይኔን የሚያበራ ፈተና ቢበዛም ማዕበሉ ቢያይል የሚያሻግረኝ ሁሉን የሚያስችል      ፀጋህ አለኝ      የሚያግዘኝ የሚያበረታኝ የፍርሃት ባህር በላዬ ነበረ እሱ መንፈስህ ሲያገኘኝ ተረማመድኩበት ባስፈራኝ ነገር ላይ አስፈሪ ሲያደርገኝ የፀጋህ አሰራር እጅጉን ገረመኝ     አስገረምከኝ/2x/     ተገርሜ ዝም አልልም አከብርሃለው     አስደነቅከኝ/2x/     ተደንቄ ዝም አልልም አከብርሃለው

❤20👍1
July 25, 2025 2.9K 3 20