በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሲ መዘምራን ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

#በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሲ መዘምራን ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ ኢየሱስታይልኝ ስለ አምላክነትህ ስለ ድንቅ ሥራህ ምንስ አቅም አለኝ ስለአንተ ላወራ በጽድቄ ባልሆነ ባልሰራሁት ሥራ ምንስ አቅም አለኝ ስለአንተ ላወራ     ታይልኝ ታይልኝ ኢየሱስ ታይልኝ     ታይልኝ ታይልኝ ከብረህ ታይልኝ     ታይልኝ ታይልኝ ደምቀህ ታይልኝ     ታይልኝ ታይልኝ አንተ ታይልኝ በረጅሙ ከፍ ባለው ዙፋንህ ትኖራለህ የለም የሚመስልህ ኃይልህ ብዙ ክብርህ አስገራሚ የሁሉ ራስ ፊተኛ ቀዳሚ      ቤቴ አይሸለምም ያንተ ድንኳን ፈርሶ      የቀደመው ክብርህ ይምጣ ተመልሶ ታይልኝ እንዲ ታይልኝ ታይልኝ ኢየሱስ ታይልኝ     አወቅኩህ ከምለው ልቤ ከገባዉ     በላይነህ ኢየሱስ     አወቅኩህ ከምለው ልቤ ካመነዉ     በላይ ነህ ጌታዬ ዛሬ ከፍ ያለው ተዋርዶ ቢወድቅ የያዘውንም ከፍታ ሊለቅ አንዴ ቢገለጥ ሰማይ ተከፍቶ በአምላክነት [በአባትነትህ] ሞገስ ተሞልቶ      አምላኬ ይህ ነው ብዬ ብጓደድ      ኢየሱስ በፊትህ ክብሬን ባዋርድ      ይወቅ ምክንያቱን ዓለም በሙሉ      ታይልኝ ከብረህ ኢየሱስ በሁሉ 👇#Joni&#share @Apostolic_Chennal

February 16, 2025 3.9K 49