ክቡር_ሰው_ሆይ! #አትኩራ 👉 እንደ ጎልያድ ትዋረዳለህና #አትዋሽ 👉 እንደ ሐናኒያና እንደ ሳጵራ ክፉ… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

#ክቡር_ሰው_ሆይ! #አትኩራ 👉 እንደ ጎልያድ ትዋረዳለህና #አትዋሽ 👉 እንደ ሐናኒያና እንደ ሳጵራ ክፉ ያገኝሃል #አትመኝ 👉 እንዴ ሄዋን ከገነት ትባረራለህ #አታታልል 👉 እንዴ ግያዝ በለምፅ ትመታለህ #አታመንዝር 👉 በማይድን በግብፅ ቁስል ትመታለህና #አትቸኩል 👉 እንደ ንጉስ ሳዖል ከንግስና ያስባርርሃልና #አትቅና 👉 እንደ ቃየል ፊትህ ያጠቁራልና #አትማ 👉 ወንድምን እንደመግደል ነውና #አትታክት 👉 ያስርብሃልና ያስለምንሃል #አትዛል 👉 ተስፋ ያደረከው ጌታ አንድ ቀን ይመጣልና #አትሸንግል 👉የሸንጋይ ዘመኑ ግማሽ ነውና #አትፍረድ 👉 እንደ ሐማ ይፈረድብሃል #በሐሰት አትመስክር 👉 ሐሰተኛ ምላስ ሳይቀጣ አይቀርምና #የእግዚአብሔርን_ስም_በከንቱ_አትጥራ 👉ከበደል አያነፃህምና ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ @Apostolic_Chennal ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

😢29❤11👍9👏4🥰3
February 18, 2025 4.2K 34