የምስራች ፥በኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ሆሳዕና እናት አጥብያ ቀን የካትት 6እስከ9 በተካሄደው ዓመታዊ… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

የምስራች ፥በኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ሆሳዕና እናት አጥብያ ቀን የካትት 6እስከ9 በተካሄደው ዓመታዊ #CRUSADE ውስጥ እግ/ር ድንቅ ሥራዎች ሠርቶአልና ደስ ይበላችሁ/ለን ሀሙስ እስከ ቅዳሜ ድረስ #56ሰው_በጌታ_በእየሱስ_ስም #ተጠምቋል #419ስው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶአልና ደስ ይበላችሁ/ለን ነገው ደግሞ ከዝህ ይበልጣል ብለን እናምናለን ። #Hossana_Crusade #53th 2025

February 15, 2025 2.9K 1 2