⚠️ የእርዳታ ጥሪ 😭 እህት ትዕግስት ትባላለች የምትኖረው አዳማ አከባቢ ሲሆን በድንገት ታማ ወደ አዳማ ሆስፒታል ገብታ ስትመረመር በሁለቱም ኩላልቷ ላይ ጠጠር ተገኝቷል ለቀዶ ጥገና(Surjery) ለህክምና 95,000 ብር ተጠይቃለች። እሷ ግን እንዳለችኝ " ለዋራ ትራንስፖርት ብዬ ያስቀመጥኩት 1900 ብር ብቻ አለኝ😥 እሱም ገና አንድ ጊዜም መድኃኒት መግዣ ሳይበቃ አለቀ" ትላለች። ስለዚህ ለዚህች እህታችን፦ 1, በመጀመሪያ በያለንበት ሆነን በጸሎት እንድረስላት፦ ከዚህ በፊትም ጸሎታችሁ ዋጋ እንዳለ አይተናልና (የያዕቆብ መልእክት ምዕ. 5) 15፤ የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል። 16፤ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። 2, እያንዳንዳችን ኢየሱስ በሰጠን መጠን እጃችንን ወደ እህታችን በመዘርጋት ከጎኑዋ እንሁን። ነገ ለእኛ ምን እንደሚያጋጥመን አናውቅምና እስቲ ከአስር ብር አንስተን ልባችን የፈቀደልንን ሁሉ እናደርግ። እሷም አንድ ቃል ተናግራለች፦ " የማራናታ ተለግራም ቻናል ወንድሞችና እህቶች ብቻ ከረዱኝ በቂ ነው፤ እኔ እህታችሁ በህይወትና በሞት መካከል ነኝ፤ ድረሱልኝ" ብሎዋለች። " ሁሉም እያንዳንዱ ባልንጀራውን ይረዳው ነበር፥ ወንድሙንም። አይዞህ ይለው ነበር።" (ት ኢሳይያስ 41:6) እኛ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በተሰጠን አቅም አይዞህ/ሽ ማለት ዛሬ ብቻ የተጀመረ አይደለም ድሮም የተለመደ ነው። ደግሞ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆናችን ብቻ በቂ ነው። (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 6) 10፤ እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። 11-12፤ በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን። ስለዚህ አሁንም ያን ትጋትና ፍቅር እንድታሳዩልን እንለምናለን። ይህ ከላይ የሚትመለከቱት #Vedio እና #photo የምርመራዋ ውጤት የሚያሳይ ነው። ስለዚህ ልባችሁ የተነካ ሁላችሁም ለዚህች ምስክን እህታችን አንድ ነገር በሉአት አደራ ነገር ግን ግልጽ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ ከታች ባለዉ link ጠይቁ @Taddyapostolic @Fiqaduuapostolic ንግድ ባንክ 1000681055758 miss tigist isak abreham ኤልቤቴል-ELBETHEL(የእግዚአብሔር ቤት) Screenshot @elbethel_chat @Fiqaduuapostolic ላይ share አድርጉልን
14
12
11
5
3