ወደ እኔ እንዳትመጣ እንቅፋት የሆነውን በላዬ እንዳትሰራ የከለከለህን ከቤቴ እንዳትገባ በደጅ ያቆመህን አይኔን… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

ወደ እኔ እንዳትመጣ እንቅፋት የሆነውን በላዬ እንዳትሰራ የከለከለህን ከቤቴ እንዳትገባ በደጅ ያቆመህን አይኔን የጋረደው እንዳላይ ክብርህን አንሳልኝ ከመንገዴ ይቅናልኝ አረማመዴ አታስቀረኝ ወደኃላ ተስፋም የለኝ ካንተ ሌላ የህይወት ውሃ ወንዝ ከሆዴ እንዳይፈልቅ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንዳህፍለቀለቅ መልካም ፍሬ መስሎኝ ያልኩበትን ችላ ጎትቶ ያስቀረኝን እሾህ አሜኬላ አንሳልኝ.. አንሳልኝ ለኣንተ ይቅናልኝ አቤቱ እየሱስ ሳላውቅ የሄድኩበት ስውር መቃብር ክፋት የሞላበት መራራውን ስር ነቅለህ አውጣውና ልቤን ፍፁም አፅዳው ላንተ ስኖርልህ ነው ህይወቴ የሚያምረው ወደ እኔ እንዳትመጣ...

❤61👍7🥰3🤔3
August 6, 2025 4.3K 11 48