የምህረቱ ነገር ለእኔ ከሆነለኝ የሚገርመኝ ሁሌም ባወራው ማይሰለቸኝ /2* የምህረቱ ነገር አያልቅም ሁሌ ቢነገር የርህራሄው ነገር ያደረገልኝ ቢቆጠር /2* ስራዬ በደል ነው እሱን ማስከፋት ፍጥረቴ ከጥንቱ ለሃጥያት መሰረት /2* ምህረቱ ከቁጣው ገኖልኝ ዛሬ እኔን በህይወት አኖረኝ /2*
12July 31, 2025 2.4K 1 25

12