አድርገህልኛል እኮ ጌታዬ አባት ሆነህልኛል አትረሳውም ነፍሴ ያንተን ውለታ ሁሌም በልቤ ይኖራል ልጅ እያለው… — ደስ 💥ያለው_ይዘምር 😁] — TG.ME

አድርገህልኛል እኮ ጌታዬ አባት ሆነህልኛል አትረሳውም ነፍሴ ያንተን ውለታ ሁሌም በልቤ ይኖራል ልጅ እያለው ሳስብ እንደልጅ ሆኜ በቀስታ የመራህኝ ከፍ ብል ባድግ ብሽር  ልጅነቴን እኔን ለእኔ አልተውከኝም ኢየሱስ ከፍቅርህ ማን ይለየኛል *2 በክንፎችህ ጥላ ተመችቶኛል ጌታዬ ለሁሉም ቤትህ ይሻላል ገና ምንም ሳላውቅ በልጅነቴ ስትመራኝ  ነበር እንደእውቀቴ ካየኖችህ ሳልርቅ እንድታጋኘኝ በክፍንህ ጥላ ስር ብታኖረኝ በህይወቴ ውስጥ ጣልቃ እየገባህ እንዴት እንድሄድ ትመራኛለህ ቅዱስ መንፈስህ በእኔ እንዲሰራ በእስትንፋስህ ነፍስ እንድዘራ ኢየሱስ ..... ሁሉን በምትችል ባንተ ታምኜ ፊትህን ካየው ፈራለው      ድኜ እስከሽበትም እስከሽምግልና እንዳትተወኝ

❤14🔥4👍1
August 1, 2025 2.6K 26