@Stateamhara · 574 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/StateamharaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 18, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አማራ ለምን በመሪዎቹ የሚካድ ህዝብ ሆነ..? ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አማራ ለምን መሪው የሚክደው ህዝብ ሆነ.. ለሚለው ጥያቄ መልሱ.. 1) የህዝብን ጥቅም ከማስጠበቅ ይልቅ የግል ጥቅምን ማስጠበቅ የሚል መርሆ መከተላቸው...? 2) ከመጀመሪያውም ወደ ስልጣን ሲመጡ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ወይም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን የአለቆቻቸውን ተልዕኮ ለማስፈፀም ብቻ መሆኑ ...? 3) አብዛኛው ባለስልጣናት ቀድመው በሙስና ስለሚዘፈቁ የሔደውን የሚሸኙ የመጣው…
#በሸዋ ከባስ ላይ አምሓሮችን በማገት የሚታወቀው ጃል ጉሬ ተሾመ‼️ የኦህዴድ የጫካ ፕሮጀክት አሳላጭ የነበረው እና በሰላሌ አምሓሮችን ከባስ ላይ እያገተ በመግደል እና ሀብት በማሰባሰብ የሚታወቀው ሰው የዚያው የሚያግትበት ሰሜን ሸዋ ይፋዊ ሹም እንዲሆን በፋሽስቱ ቁማርተኛ ኃይል ተሹሟል። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 2…
በአማራ ክልል በሚፈፀሙ ግፎች ምክንያት ተስፋ በመቁረጥ ራሳቸውን የሚያጠፉ ጎልማሳዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ነዋሪዎች ተናገሩ ‼️ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በአገዛዙ የጭካኔ ድርጊት እና ውድመት ምክንያት ተስፋ በማጣት ራሳቸውን የሚያጠፉ ጎልማሳ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ነዋሪዎችና የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ። ራስን ለማጥፋት ምክንያቶቹ የአዕመሮ ህመምና ቅፅበታዊ አደጋዎች የሚፈጥሩት ተስፋ የማጣት አጋጣሚዎች መሆናቸው ተገልጧል። በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ 156 ነዋሪዎች ከራስ ማጥፋት ጋር በተያያዘ ወደ ህክምና እንደመጡ አንድ የህክምና ባለሙያ ተናግረዋል። በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንገተኛ ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ጓዴ ከአዲሱ ዓመት መግቢያ ጀምሮ ራስን የማጥፋት አደጋ ጉዳተኞች ወደ ሆስፒታሉ መምጣታቸውን ገልጸውልናል። ከታካሚዎቹ መካክልም ብዙዎቹ ከተጎዱ፣ ህይወታቸውን ካጡ በኋላ ወደ ተቋሙ በመድረሳቸው ሕይወታቸው ያለፈ መኖሩን አመልክተዋል። ክልሉ በፋሽስቱ አገዛዝ ወረራ ስር ከወደቀበት ያለፉት 2 ዐመታት ውስጥ በጨካኝ የአገዛዙ ወታደሮች ከሚጨፈጨፉት ባልተናነሰ በየቀበሌው መድሃኒት እና ህክምና በማጣት፣ እንዲሁም አገዛዙ በሚፈፅማቸው ውድመቶች እና ጭካኒያዊ ግድያዎች፣ አሻጥራዊ እገታዎች ምክንያት ተስፋ ያጡ እናቶች እና ጎልማሳዎች ራሳቸውን እያጠፉ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አጋልጠዋል። ዶቼቬሌ(DW) #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 25/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores