በዚህ በጋንኤል ክብረት የእንስሳት ተረት የተጋተ ቧልተኛ ሰው ደንዝዞ… እየታገተ እየታሰረ በጅምላ እየተገደለ… — ATAYE MEDIA TUBE — TG.ME

በዚህ በጋንኤል ክብረት የእንስሳት ተረት የተጋተ ቧልተኛ ሰው ደንዝዞ… እየታገተ እየታሰረ በጅምላ እየተገደለ በጅምላ እየተሰደደ በጅምላ እየተቀበረ ዘሩ እየጠፋ፣እየተጨፈጨፈ በርሃብ አለንጋ እየተገረፈ ችሎ የሚኖር ብርቅዬ ህዝብ ከወዴት ይገኛል? ከእኛዋ የጉድ ሀገር በቀር⁉️ #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores

April 2, 2025 404