🔥#ሰበር_ዜና‼️
በምስራቅ ወለጋ እና በሆሩ ጉዱሩ ዞኖች የአንሻ ሰይድ ዕዝ አናብስቶች በጥላት ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጁ‼️
ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓም
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ መውጫ ላይ ጌጤ ግርማ መብረቅ ክ/ጦር፣አንገር ጉትን ክ/ጦር እና አበጀ ጥበቡ ነበልባል ክ/ጦር በደፈጣ ባንድ በመናበብ የክልሉ ገዳይ ኮማንዶ ላይ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ።
ትናት አዝረክርኮት የወጣውን አስክሬን ለማሳት በርካታ የክልሉ ጥምር ጦር በመያዝ ዛሬ ረፋድ 4:00ላይ ከአንገር ጉትን ከተማ በመነሳት ከዚያው ከከተማዋ መውጫ በር #ኢንጅሮ ላይ ተግተልትሎ ሲመጣ ካስክሬኑም ሳይደርስ የአንሻ ሰይድ አናብስቶች ዶግ አመድ አድርገውታል።በመጨረሻም ወደ መሀል ከተማዋ በመሸሽ በፍርኀት ቤት ዘግተው የጠቀመጡ ንፁኋን አማራዎችን ቤቶችን ገጥሎ በመግባት ህፃናትን፣እናቶችንና አዛውንትን ባደባባይ መስመር ላይ አያወጡ እየረሸኑ ይገኛሉ።
ለክልሉ ህዝብና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ንፁሃን ላይ እየተደረገ ያለ የዘር ጭፍጨፋ ባስቸኳይ የማይቆም ከሆነ ግጭቱ ወደ ህዝብ ለህዝብ መግባቱ አይቀሬ ነው።
በሌላኛው በሆሩ ጉዱሩ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ሎምጫ ቀበሌ ላይ ታፈረ አለሙ ሳተናው ክፍለጦር እና "የሃሳብ ልዩነትን በንግግር ለመፍታት በሂደት ላይ ያለውን ፅናት ክ/ጦር በመናበብ ሎምጫ ቀበሌ የክልሉ ጥምር ጦር ላይ እርምጃ በመውሰድ ከተማዋን መቆጣጠር ተችሏል።የጥላት ጥምር ጦርም የተረፈው ወደ ደንጎሮ ከተማ ፈርጧል።
በአንገር ጉትን ከተማ ሶስቱ ክፍለጦሮች በምርኮ ያገኟቸው ቁሳቁሶች፦
👉ከስልሳ(60)በላይ ይህ ገዳይ ሃይል የተደመሰሰ
👉አንድ(1)ብሬን
👉አርባ ሁለት(42) የነፍስ ወከፍ
ክለሽ
👉በርካታ የብሬ እና የክላሺ ተተኳሾች F1 ቦንቦች ከተለያዩ ትጥቆችና ወታደራዊ ሻንጣዎች ገቢ ሲሆኑ ፦
በተጨማሪም በሆሩ ጉዱሩ አቤደንጎሮ ወረዳ ሎምጫ ቀበሌ ላይ በሁለቱ ክፍለጦሮች በምርኮ የተግኙ፦
👉ከ30 በላይ የጥላት ሃይል ሲደመሰስ
👉14 ክላሾችን መማረክ ተችሏል።
ግፍ የወለደን:ግፈኞችን የምቀጣ የአንሻ ሰይድ ወድሞች ነን‼️
©አፋብን ወለጋ/ቢዛሞ አንሻ ሰይድ ዕዝ ህ/ግንኙነት መምሪ











