@beteamharavoice · 1.7K subscribers
#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ነቅዓ ፍኖት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/beteamharavoiceIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 16, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 10, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
inbox ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ?የሽርካ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መጥቷል።ከዚህ በፊት ተደጋጋሚና ተመሳሳይ ጥቃት ሲፈጸምበት የነበረና ከአንድ ቤተሰብ 17 ሰው የተገደለበት በሶሌ ዲገሉ ቀበሌ ላይ በብዙ ጉትጎታና ተማጽኖ የወረዳው ባለሥልጣናት ኦርቶዶክሳውያን ገበሬዎች ተደራጅተው ራሳቸውን እንዲከላከሉ ይፈቅዳል። ጥቂቶች ተደራጅተው ራሳቸውን መጠበቅ ይጀምራሉ። ነገር ግን ብዙም ሳይቆዩ እነዚህን ምስኪን ገበሬዎችን በመንግስት ባለስልጣናት "ፋኖ ናቸው"የሚል ፕሮጋጋ…
* ፀረ አምሓራ የኦሮሞ ኃይል፦ ከአረቡም ከጥቁሩም ከምዕራባውያንም ከሩቅምስራቁም ጋር ያለ አጥር ተባብሮ አምሓራ እና ኦርቶዶክሳውያንን ለማጥፋት በስልት ጫካ እና ቤተ መንግስት ተቀጣጥሮ ውድመት በማድረስ ቀጠናውን ከማይፈልጋቸው ሰብዐውያን እያፀዳ ነው። * ህወሓት ከዚህ ቀጣይ እርሷንም የማይምር ጥቃት ለመዳን እና የሀገረ መንግስት ፕጀክቷን ለማሳካት ጠቃሚ ያለችውን የይደር ጠላት ቅነሳ ታክቲካዊ ስልት በማድረግ በከፍተኛ ጥበብ አምሓራውን ያዳክምልኛል ያለችውን የመከፋፈል…
https://www.facebook.com/share/v/1D7SKU2GjH/
ይች ነበልባል ጓዴ፣ በገንዛ ጓዶቿ ተከድታ እና መረጃ ተላልፎ ተሰጥቶባት ወህኒ የተወረወረችበት አቋማ አሁን ታያችሁ? ይችን የልጆች እናት ትዕንግርተ አምሓራዊት "ጣይቱ" እንደ ይሁዳ ለኦሮሙማ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋት ሾልካችሁ ካምፖላ እና በምናቀው ስፍራ የሰረጋችሁ ሁሉ… የተሰነደው ገመናችሁ ይገለጥ ዘንድ ሳንደክም እየሰራን ነው። ጊዜ ለኩሉ…… https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 ሰኔ 6/2018 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ …
ሰበር-መረጃ‼️ የኢራን ሰላም ስምምነት ነገ ይፈረማል - ትራምፕ። ስምምነቱ እንደተፈረመ የሆርሙዝ ስርጥ ወዲያውኒ ሙሉ ለሙሉ ይከፈታል ብለዋል። ነገሮች ሲረጋጉ አሜሪካ ወደ ኢራን ገብታ ለኑክሌር የበለፀገውን የዩራኒየም አቧራ እንወስዳለን ብለዋል። ከኢራን ጋር አሁን ላይ የተሻለ ግንኙነት አለን ያሉ ሲሆን ከመሬት በታች ምሽግ ደርማሽ ቦንብ በመጣል የሚታወቀውን የአሜሪካ B-2 የጦር አውሮፕላን አመስግነዋል። ነገ የኢራን እና የአሜሪካ አመራሮች በመይነመረብ ስብሰባ …