ሰበር ⚠️
ማርሸት ቃለ መጠይቅ ከማድረጉ በፊት ከፍተኛ ንግግርና ድርድሮች እየተደረጉ መሆናቸው ተሰምቷል።
"ማርሸት ወደ ፋኖ ተመልሶ ይጠቅማል ወይ ?" የሚለው መልሱ ግልፅ ቢሆንም ከዚህ በፊት እነ ማርሸት ይዘው የለቀቋቸውን የብዓዴን ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቶችን ጭምር በውለታነት እየተነሱ ድርድሩ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል።
ማርሸት ዩጋንዳ ሊመጣ እንደነበር ከሰማን ከ9 ቀናት በኋላ ለብልፅግና እጅ መስጠቱ ሲሰማ ነገሩን አጢኖ ለመጠየቅ ያስገድዳል።
አመሻሹን በተሰሙ መረጃዎች ግን በከፍተኛ የአማራ ብልፅግና አመራሮችና ማርሸትን "ለማስለቀቅ" በሚጥሩ አካላት መካከል ለፍተኛ ድርድር እየተደረገ እንዳለ ታውቋል።
ስራ የፈቱ፣ ስራ ያጡ፣ ብልፅግና የላካቸው፣ ህወሀት ያስገባቸውና አማራን መበቀልን ግብ ያደረጉ አካላት ፈላጭ ቆራጭ እንሁንበት የሚሉትን የቲም ልጁን "የአማራ ትግል" ምን እየተፈፀመበት እንዳለ በፖለቲካ አይን ለሚመለከት አሳዛኝ ነው።







