አሳዛኝ መረጃ ሸዋ ኤፍራታ እና ግድም‼️ አሁን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ፦ በኤፍራታ እና ግድም ፋልማ ቀበሌ… — ATAYE MEDIA TUBE — TG.ME

አሳዛኝ መረጃ ሸዋ ኤፍራታ እና ግድም‼️ አሁን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ፦ በኤፍራታ እና ግድም ፋልማ ቀበሌ ወጣቶች እና ህጻናት በአገዛዙ ወታደሮች በግፍ  እየተረሸኑ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸውን ሴትና ወንድ ህጻናትም በዚህ ሰአት ይዘው ወደካምፓቸው ሄደዋል ሲሉ መረጃውን ከቦታው አድርሰውኛል። ይህ አካባቢ እንደሚታወቀው በህዝባዊ ድርጅቱ ውዝግብ የተነሳ ዋጋ ከሚከፍሉ ወገኖቻችን የሚገኙ ናቸው። ሞት ለባንዳ እና እንክርዳድ ለሆኑ አማራ ነን ባይ የደም ነጋዴወች ይሁን‼️ (አሁን የደረሰን ዜና ነው)

March 25, 2025 431