ATAYE MEDIA TUBE: post #2525 — TG.ME

"በዚህ ፮ ዓመት አንድም ሰው ቶርች አላደረግንም" (ፋሽስቱ አብይ አህመድ) አማራን፦ • መግደል • መጨፍጨፍ • ማሳደድ • ማገት • ማፈናቀል ለፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ወንጀል ሆኖ አይቆጠርም፣ የተፈቀደ ነው። ይልቁንስ፣ ይሄን ግፍ ማጋለጥ እና መናገር፣ ድምፅ መሆን ወንጀል ነው። በሌላ አነጋገር በኦርቶዶክስና አማራ ላይ የሚፈጸም ምንም አይነት ሰብአዊ ወንጀል እና ጀኖሳይድ እንደ ሰው ስለማልቆጥራቸው ከግምት አይገባም።  አዋሽ አርባ፣ በየእስር ቤቱ ያሉትና በመ…

March 24, 2025 785