#ነፍሰ ገዳዮች ተሾሙ‼️ በህገወጡ የኦሮሚያ ሲኖዶስ የተሾሙ እና በሻሸመኔ እና አካባቢው ጭፍጨፋ ያስፈፀሙ ባለፂም ሽፍቶች ሲኖዶሱ እና ሀገረ ስብከቱ ሹመት እየሰጣቸው ነው። የፈሰሰ የክርስቲያ ደም እንደ አቤል ደም እየጮኸ ነው። ቤተ ክርስቲያ ለአንድነቶ ጥቁር ለብሰው በሰይፍ ፊት የቆሙ ምዕመናን ክዳ በርባናውያንን አክብራለች። ቤተ እምነቷ በንግድ እና በጲላጦስ ሹሞች ተወራለች። እነዚህ ባለጺም ሽፍቶች ተጠራርገው ከመቅደሷ እስካልወጡ ድረስ ቤተ ክርስያን መቼም ቢኾን ሰላሟን አታገኝም።የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን ይደርሳል የሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ደም ጎርፍ ኾኖ ይወስዳቸዋል። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 18/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
1
1March 28, 2025 478