አማራ ለምን በመሪዎቹ የሚካድ ህዝብ ሆነ..? ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አማራ ለምን መሪው… — ATAYE MEDIA TUBE — TG.ME

አማራ ለምን በመሪዎቹ የሚካድ ህዝብ ሆነ..? ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አማራ ለምን መሪው የሚክደው ህዝብ ሆነ.. ለሚለው ጥያቄ መልሱ.. 1) የህዝብን ጥቅም ከማስጠበቅ ይልቅ የግል ጥቅምን ማስጠበቅ የሚል መርሆ መከተላቸው...? 2) ከመጀመሪያውም ወደ ስልጣን ሲመጡ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ወይም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን የአለቆቻቸውን ተልዕኮ ለማስፈፀም ብቻ መሆኑ ...? 3) አብዛኛው ባለስልጣናት ቀድመው በሙስና ስለሚዘፈቁ የሔደውን የሚሸኙ የመጣውን የሚያገለግሉ መሆናቻው...? 4) የህዝብን ገንዘብ ለግል ጥቅም ማዋላቸውና የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ለመጣው ሁሉ ድልድይ ሁኖ ህዝብን መቋጫ ለሌለው መከራ መዳረጋቸው 5) ለህዝቡ የገቡለትን ቃል አለማክበራቸው። እነዚህ ሁሉ መጥፎ ስነምግባራቸው የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ አድርጓቸዋል። ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ ጥያቄውን እያፈኑ እንደት ብለው ከህዝብ ፊት ለመቆም ይቻላቸዋል። በየትኛው የሞራል ልዕልና ከህዝብ ፊት ያቆማቸዋል። ለህዝብ ከሰሩት ልማት ይልቅ የሰሩበት የጥፋት ሴራ እንኳን ህዝባቸውን እራሳቸውንም ሊያስክዳቸው ይችላል። በዚህ ድርጊታቸው ህዝብን ከመካድ ውጭ ምን አማራጭስ አላቸው።

April 4, 2025 1.2K