👆👆👆 ከበደኖ እስክ አርሲና ኦጋዴን የተሠራውና በኦነግ/ኦሮሙማ-ብልጽግና እየተካሄደ የቀጠለው ጥፋት በሕወሃት ታቅዶ በሌሎች ዘርኛ ድርጅቶች የሚካሄድው ቦርቶዶክስ ሃይማኖትና "አማራ/ነፍጠኛ፣ ወራሪ፣ ጨቋኝ፣ ቆሞ-ቀር፣ የቅድሞ ሥራዓት ናፋቂ --- ወዘተ" ሰይ*ጣ*ናዊ የሐሰት ትርክት የቀጠለው ጥፋት የዚህ ዓይነት ከ100 በላይ ጥናትና መጽሕፍት ይወጣዋል። ይህ የወልቃይትን የዘ*ር ማጥፋት መዋቅራዊ ፕሮጄክት አፈጻጸም ወስጥ ጥቂት ተውስዶ የቀርበ መጽሐፍ በንባብ በተክታታይ …
March 22, 2025 338