"በዚህ ፮ ዓመት አንድም ሰው ቶርች አላደረግንም" (ፋሽስቱ አብይ አህመድ) አማራን፦ • መግደል • መጨፍጨፍ • ማሳደድ • ማገት • ማፈናቀል ለፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ወንጀል ሆኖ አይቆጠርም፣ የተፈቀደ ነው። ይልቁንስ፣ ይሄን ግፍ ማጋለጥ እና መናገር፣ ድምፅ መሆን ወንጀል ነው። በሌላ አነጋገር በኦርቶዶክስና አማራ ላይ የሚፈጸም ምንም አይነት ሰብአዊ ወንጀል እና ጀኖሳይድ እንደ ሰው ስለማልቆጥራቸው ከግምት አይገባም። አዋሽ አርባ፣ በየእስር ቤቱ ያሉትና በመከላከያ ተብዬው የሚጨፈጨፉት "ሰው" ብለን ከምንመድባቸው መካከል አይደሉም እያለን ነው። በነገድ ማንነት ምሽግ ተጨንብላቹ የግፉ ተዋናይ ለሆናችሁ ሁሉ… ወዮ፣ ለእናንተ… #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 15/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh
March 24, 2025 444