በሸዋ ከባስ ላይ አምሓሮችን በማገት የሚታወቀው ጃል ጉሬ ተሾመ‼️ የኦህዴድ የጫካ ፕሮጀክት አሳላጭ የነበረው… — ATAYE MEDIA TUBE — TG.ME

#በሸዋ ከባስ ላይ አምሓሮችን በማገት የሚታወቀው ጃል ጉሬ ተሾመ‼️ የኦህዴድ የጫካ ፕሮጀክት አሳላጭ የነበረው እና በሰላሌ አምሓሮችን ከባስ ላይ እያገተ በመግደል እና ሀብት በማሰባሰብ የሚታወቀው ሰው የዚያው የሚያግትበት ሰሜን ሸዋ ይፋዊ ሹም እንዲሆን በፋሽስቱ ቁማርተኛ ኃይል ተሹሟል። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh

April 4, 2025 1K