የሰዎች ልብ ላይ አለመታመንን መክተት ሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው።
አለመታመንን ከዛም አልፎ ያ ሰው ከአንተ ጋ ሚያሳልፈው ጊዜ አሰልቺ ታደርግበታለህ።
ሁሌም ቢሆን ሰዎች ፊታቸው ስትቆም የተደበቀ ማንነት እና ከሗላ ያለ ድብቅ ውሸት እንዳይኖር ህይወት መጋረጃ ናት የሆነ ቀን ታጋልጥሃለች።
@sulexs · 463 subscribers
በዚህ ቻናል _ የስነ-ልቦና ምክሮች _ የታላላቅ ሰዎች ምክር እና ሀሳቦች _ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች _መሳጭ ታሪኮች እንዲሁም _ግጥሞችም ይቀርቡበታል ራስን መሆን ለሃሳብ አስተያየት እና ለሚኖሩ ጥያቄና መልስ ውድድሮች ምላሾችን እና ሃሳቦትን ለማስቀመጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ @Sule_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/sulexsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 27, 2021per Telegram
We have been tracking it since September 3, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.