በህይወትህ ውስጥ ስቅህ ምታልፋቸው ጉዳዬዎች እና የሰውን ልክ ምታቅባቸው ብዙ ቀናቶች ይመጣሉ።ማንም ሰው ከሱ ተቃራኒ ስትሆን አይወድም ሁሌ ልክ ነህ እንድትለው ይፈልጋል በራሱ ስህተት መሞትን ሚመርጥ ሰው አለ ከአንተ ተቃራኒ ሃሳብ ሰምቶ ከሚቀየር ይልቅ።t.me/sulexs/400Translate4November 27, 2024 802 1 3