የሰዎች ልብ ላይ አለመታመንን መክተት ሚያስከፍለው ዋጋ ብዙ ነው። አለመታመንን ከዛም አልፎ ያ ሰው ከአንተ ጋ ሚያሳልፈው ጊዜ አሰልቺ ታደርግበታለህ። ሁሌም ቢሆን ሰዎች ፊታቸው ስትቆም የተደበቀ ማንነት እና ከሗላ ያለ ድብቅ ውሸት እንዳይኖር ህይወት መጋረጃ ናት የሆነ ቀን ታጋልጥሃለች።
April 13, 2025 1K 1