ከፊት ያለውን ማየት ሲቀል ፣ በእጅ ያለውን ማጥበቅ ሲቻል ፣ የሄደ ትናንትን ፍለጋ ሰው የዛሬን እንዴት… — Suleyman Mehammed — TG.ME

ከፊት ያለውን ማየት ሲቀል ፣ በእጅ ያለውን ማጥበቅ ሲቻል ፣ የሄደ ትናንትን ፍለጋ ሰው የዛሬን እንዴት ይለቃል?

እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ሲሉ አልሰማህም ወደ ፊት እንጂ ወደ ሗላ በመጓዝ ሚገኝ ትርፍ የለም ፤ ወደ ፊት እልፍ ስትል ብቻ ነው እልፍ ሚገኝው።

" አለማወቅ "
👍3
November 24, 2024 831 3