አንድ አንድ ሰዎች አሉ ከባባድ ጉዳዬችህን ሊሸከሙልህ የተፈጠሩ ሚመስልህ በከባዱ ጊዜህ አሉ በደስታህ ጊዜ አላፊው ይከልላቸዋል የውጤቱ መነሻ ግን እነሱ ናቸው።ሁሌም ለአንተ መልካም ሚሆኑ ከምንም በላይ የአንተ ስሜት ሚያስጨንቃቸው። ስለነዛ ሰዎች አስበህ ታውቃለህ? ድል ስታደርግ ሚሸሸጉ ክሬዲቱን ለአንተ ሚሰጡ መልካም ሰዎች።t.me/sulexs/398Translate2November 8, 2024 921 3 1