የማን "አይዞሽ" ሊደግፍሽ? በማን "እኔን" ልትበረቺ? ዋጥ ልመጂ እምባ ሁሉ በአደባባይ አይዘራም። — Suleyman Mehammed — TG.ME

የማን "አይዞሽ" ሊደግፍሽ?
በማን "እኔን" ልትበረቺ?

ዋጥ ልመጂ

እምባ ሁሉ በአደባባይ አይዘራም።
👍4❤3👏2
November 30, 2024 752 4 2