እንደ ራስ መኖር ጥሩ ነው!
ራስን የህይወት ማነቆ ውስጥ መክተት ነው ያለ አቅም መኖር ፤ በራስ የህይወት ገፅ ላይ የተፃፈ ነገር ነው ውብ እሚሆነው።
ሚያስከብረውም እንደ ራስ መኖር ነው። የትም ቦታ ብትገኝ እንደ ራስህ መሆንህ ያስከብርሃል እሱኮ በራሱ የህይወት ጉዞ ያለ ነው ያስብልሃል።
በሰዎች የህይወት መስመር ውስጥም አያኳትንህም ሁሉም ነገር ይደረሳል እንደ ሰዎች የኖርክ ቀን ማንነትህን ታጣለህ።
ለጤናማ የህይወት ቆይታ ፣ ለተረጋጋ እና ለረጋ ማንነት ራስን መሆን እንደ ራስ መሆን ይሻላል።
1September 24, 2024 1K 1