ብር አለኝ ብለህ ስትጨፍር ታድራለህ! አባት ለልጁ የትምህርት ቤት መክፈያ አጥቷል አንተ ሰርግ ላይ ብርህን… — Suleyman Mehammed — TG.ME

ብር አለኝ ብለህ ስትጨፍር ታድራለህ!

አባት ለልጁ የትምህርት ቤት መክፈያ አጥቷል አንተ ሰርግ ላይ ብርህን ትበትናለህ ደብተር መግዛ አጥቶ ሰው።

እንዴት ታድያ ፍቺ አይበዛ ፣ እንዴት በረካ አይነሳ። እስከዛሬ የጨፈርከው ምን ጥቅም አገኝህ ሀፊዝ ልጅ ወጣልህ ምን አገኝህ?

ሸኽ አዲል ሀፊዘሁላህ
😢3
September 8, 2024 1.3K 2