አላህን በትክክል ታዛችሁ የዋላችሁ ቀን... ዒባዳችሁን አሳምራችሁ የከወናችሁ ዕለት.. ቁርኣን ቀርታችሁ የዋላችሁ ጊዜ...ዚክር አብዝታችሁ የዋላችሁ ቀን..ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጋችሁ ያመሻችሁ ቀን..ችግረኛ ረድታችሁ የዋላችሁ ቀን...ሱናና ዋጂቡን አሟልታችሁ የፈፀማችሁ ቀን...ከሐራም ርቃችሁ የዋላችሁ ቀን...ጊዜያችሁን በአግባቡ የተጠቀማችሁ ቀን…
ዉስጣችሁ ደስ ይሰኛል፣ ልቦናችሁ ይበራል፣ አዕምሯችሁ ይረካል፣ ቀልባችሁ ይረጋል...ጥርሳችሁ ያለምንም ምክኒያት ይፈግጋል
ይህ እንግዲህ የሙእሚን የዱንያ ላይ ሽልማቱ ነው፤ የአኺራው ደግሞ ከዚህ ይልቃል
ሀያዕ የሙስሊሞች መገለጫ
@alhyaae · 2K subscribers
Real audience
💎እንቁ ናት በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች. رَبَّناَ اجْعَلْ اَعْماَلَناَ خَالِيصَۃً لِوَجْهِكَ الْكَرِيم
Information
Username@alhyaae
Linkt.me/alhyaae
Channel history
2 events over 31 daysWe have been tracking it since July 21, 2026
We show only what we have seen ourselves.
November 8, 2026
topic changedsimilarity to old profile 61%
October 8, 2026
topic changedsimilarity to old profile 63%
⌘K
Newest first
Share channel “ሀያዕ የሙስሊሞች መገለጫ”
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/alhyaaeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →








