ሁሉም ነገር በእኔ ምርጫ ብቻ ይሁን አትበል፤ አሁኑኑ እጅ በእጅ ካልተሰጠኝ ብለህም እንደ ህፃን ልጅ…

ሁሉም ነገር በእኔ ምርጫ ብቻ ይሁን አትበል፤ አሁኑኑ እጅ በእጅ ካልተሰጠኝ ብለህም እንደ ህፃን ልጅ አትቸኩል። ለአንተ የተፃፈው ሪዝቅ የተወሰነለት ቀን ሲደርስ እቤትህ ድረስ ይመጣልሃል፤ ድርሻህ ያልሆነው ግን ዓይንህ እያየው አልፎህ ይሄዳል። ተራህ ካልደረሰ ከሰልፉ መጀመሪያ ብትቆምም ስም ጥሪው ከኋላ ይጀምርና ሳትጠራ ትቀራለህ፤ ወደ ኋላ ስትሰለፍ ደግሞ ጥሪው ከፊት ይሆናል።

ስለዚ የሚጠበቅብህን ሰበብ እያደረስክ፣ የሚያሳስቡህን ነገሮች እርግፍ አድርገህ ለአላህ ስጥ።
November 6, 2026 32