በልብህ ውል ያላለ ነገር መሰጠት ትፈልጋለህ?
◈
📝 قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
✅ "وإذا اجتهد واستعان بالله تعالى ولازم الاستغفار والاجتهاد؛ فلا بد أن يؤتيه الله من فضله ما لم يخطر ببال."
✅ “አንድ ሰው ጥረት ካደረገ፣ በአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ከተታመነ (እርዳታን ከጠየቀ)፣ እንዲሁም እስቲግፋርን (ምህረት መጠየቅን) እና ጥረቱን አጥብቆ ከተያያዘው፤ አላህ ከችሮታው በሃሳቡ እንኳ ውል ብሎ የማያውቀውን (መልካም ነገር) መስጠቱ አይቀሬ ነው።”
📚 مجموع الفتاوى | ٣٩٠/١١
Forwarded from"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚

November 5, 2026 41