አላህን በትክክል ታዛችሁ የዋላችሁ ቀን... ዒባዳችሁን አሳምራችሁ የከወናችሁ ዕለት.. ቁርኣን ቀርታችሁ…

አላህን በትክክል ታዛችሁ የዋላችሁ ቀን... ዒባዳችሁን አሳምራችሁ የከወናችሁ ዕለት.. ቁርኣን ቀርታችሁ የዋላችሁ ጊዜ...ዚክር አብዝታችሁ የዋላችሁ ቀን..ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጋችሁ ያመሻችሁ ቀን..ችግረኛ ረድታችሁ የዋላችሁ ቀን...ሱናና ዋጂቡን አሟልታችሁ የፈፀማችሁ ቀን...ከሐራም ርቃችሁ የዋላችሁ ቀን...ጊዜያችሁን በአግባቡ የተጠቀማችሁ ቀን…


ዉስጣችሁ ደስ ይሰኛል፣ ልቦናችሁ ይበራል፣ አዕምሯችሁ ይረካል፣ ቀልባችሁ ይረጋል...ጥርሳችሁ ያለምንም ምክኒያት ይፈግጋል


ይህ እንግዲህ የሙእሚን የዱንያ ላይ ሽልማቱ ነው፤ የአኺራው ደግሞ ከዚህ ይልቃል
November 11, 2026 23