#አሏህን_ምን_ልጠይቀው......???
=>አንድ ባለ ሀጃ( ባለ ጉዳይ) ዱአ
ሲያረግ ምን ብል ይሻለኛል ብሎ
አንድን ትልቅ አሊም
ይጠይቃል
° እሳቸውም የየትኛውም
ሠው ሀጃ በ ➎ ( አምስት ) ጥያቄዎች
ይጠቃለላሉ።
☞ እነዚህ ከጠየክ ሀጃህን በሙሉ
ያጠቃልልላሀል አሉት።
... እነሡም ...
➊ ማንኛውም ሠው አሁን
ያለበት ሁኔታ አያረካውም።
መድረስ ሚፈልግበት ቦታ አልደረሠ
☞ ለዚህ ውድቀቱ መንስኤዉ
=> ወንጀሉ • ነውና ከሁሉም በፊት
ወንጀሌን ማረኝ ይበል።
=> ምህረት ይጠይቅ።
➋ ከተማረ በሆላ ሊሠጠው ስለሆነ
የሚሠጠውን በደንብ እንዲጠቀምበት
አፍያ( ጤና) ለግሠኝ ይበል።
=> የቀልብ በሽታቹህን፣ የአካል
በሽታቹህን ፣ የአስተሳሰብ በሽታቹህን፣ የስንፍና በሽታቹህን......
☞ በአጠቃላይ ሁሉንም አይነት በሽታ
የምትፈውስ አፍያን ለምኑ አሉ።
➌ ሶስተኛ የምጠይቅህን
አሳውቀኝ በሉ።
=> ይህ የተሠጣቹህን ፀጋ ባለማወቅ
ከመጠየቅ ይጠብቃቹሀል።
☞ የማይጠቅማቹህን ከመጠየቅም
ይገላግላቹሀል አሉ
➍ አራተኛ በማላገኘው ነገር
አታድክመኝ በሉ አሉ።
=> ይህ ጊዜንና ድካምን በከንቱ
እንዳይባክን ይጠቅማል።
➎ በመጨረሻም የተብቃቃ ዱንያን
ለግሠኝ በሉ አሉን።
t.me/S1U2M3E4YA
t.me/S1U2M3E4YA
Forwarded from"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚
Telegram
"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚
«ይህች መንገዴ ናት።ወደ አላህ እጠራለሁ።እኔም የተከተለኝም ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው።እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም»በል።
ሱረቱ ዩሱፍ 108
~~~~~~~~~~~~~~
ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያዬት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hamden_Lilah

October 14, 2026 106