ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ…

ጥቆማ❕

ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ 

የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
October 18, 2026 99