ስለ ኪሳራ ከተነገሩ ነገሮች ከባዱ ኪሳራ ማለት ከ ቁራዓን በቀር ሁሉንም ነገር የምናነብ መሆናችን ነው።በውነቱ በልብ ውስጥ ሲገባ በጣም የሚያም ቃል ነው።
ዱንያዊ ነገሮችን ለማንበብ ግዜያችን ሰፊ ሲሆን፣ ነፍሳችን ወደርሱ ብትመልስ ልቧን ለሚያበራላት ቃል ሲሆን ግን ግዜ ያንሰናል።
ሰዎች የጻፉትን እናነባለን።ከጽሁፋቸው የወደድንላቸውን ደጋግመን እናያለን።ሰውን የፈጠረውን የአላህን ቃል ከማንበብ እንሰንፋለን። በዱንያዊ ጽሁፍ ልብ የተሞላች ሆና የቁርዓን ብርሃን የማይደርሰው ልብ ይዞ ከመቆየት በላይ ምን ኪሳራስ አለ?!
Forwarded from"ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል"{وإلى ربك فارغب}✍🏻𝐬𝐮𝐦𝐞𝐲𝐚
November 3, 2026 50