@TechHabeshas · 2.1K subscribers
Tech Habesha is a leading technology news aggregator and community platform based in Ethiopia, delivering the latest global tech trends, startup news Techhabesha.com.et
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TechHabeshasIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 7, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 29, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አድስ ዜና
Judge rules that the Pentagon's Anthropic ban was 'illegal and baseless' 'The empty invocation of national security is not a blank check to punish and retaliate against government critics.' Download Tech Habesha App: https://www.techhabesha.com.et/ https://techhabesha.com.et/
Apple የመጀመሪያውን Foldable iPhone September ላይ ያስተዋውቃል Apple ከ8 ዓመታት ገደማ ወሬ በኋላ የመጀመሪያውን foldable iPhone ለማስተዋወቅ ተቃርቧል ስልኩ iPhone Fold ወይም iPhone Ultra ተብሎ ይጠራል ተብሎ ይጠበቃል ይፋ የሚደረግበት ቀን September 9 ገደማ እንደሆነ ተነግሯል ስልኩ ደግሞ ከ iPhone 18 Pro Pro Max እና Apple Watch Series 12 ጋር አብሮ ይጀምራል ተብሏል ስልኩ ወደ ገበያ የሚወጣ…
OpenAI የራሱ Chip ሠራ Nvidia Blackwell ን በ Benchmark አለፈው OpenAI Jalapeño የተባለውን የመጀመሪያ የራሱ AI chip ውጤት በ Hot Chips conference ላይ ይፋ አድርጓል ውጤቱ Nvidia Blackwell ስርዓቶችን በልጦ ወጥቷል Jalapeño ከ Broadcom ጋር በጋራ የተሠራ ሲሆን ለ inference ብቻ የተዘጋጀ ቺፕ ነው Inference ማለት AI ሞዴል ራሱን ማሰልጠን ሳይሆን አስቀድሞ የተማረውን ተጠቅሞ መልስ የመስጠት …
Amazon Mechanical Turk ን ከ21 ዓመት በኋላ ዘጋው AI ራሱ የፈጠረውን ስራ በላው Amazon Mechanical Turk የተባለውን አገልግሎቱን September 30 ሙሉ በሙሉ እንደሚዘጋ አስታውቋል ይሄ አገልግሎት ከ2005 ጀምሮ ለ21 ዓመታት ገደማ ሲሰራ ቆይቷል Mechanical Turk ወይም MTurk ሰዎች ኮምፒውተር ማድረግ የማይችላቸውን ትንንሽ ስራዎች እንዲሠሩ ገንዘብ የሚከፍል platform ነው ስራዎቹ ምስል መለየት survey መመለስ ወይም audio…